zhlédnutí
Videa
API
2K
Živé počítadlo odběratelů YouTube
Loading Advanced Analytics...
- ዕቃ ዕቃ - የቤተሰብ ጨዋታ የቤተሰብ ህይወት
የቤተሰብ ጨዋታ የቡድን መንፈስን እና የማካፈል ባሕልን ለማዳበር ይረዳል :: በልጅነት በአዋቂነት እና እድሜ በገፋ ጊዜ ሰውነታችንን እና አእምሯችንን ለማጠንከር የሚረዳ አዎንታዊ ተሞክሮ ነው። ደስተኛ የሆነ ቤተሰብ እንድትችሉ የማውቃቸውን አንዳንድ የቤተሰብ ጨዋታዎች ከእናንተ ጋር ለማካፈል እፈልጋለሁ። መልካም ጨዋታ!
የቤተሰብ ጊዜ ሌሎችን ለማወቅ እና እርስ በርስ ለመተዋወቅ ይረዳል:: ቤተሰባችን የጎበኟቸውን ከተሞች፣ ሳይትዎች ሙዚየምዎች ቢሮዎች ከእናንተ ጋር ለማካፈል እፈልጋለሁ። መልካም ጉብኝት! መልካም ጊዜ!
ጤናማ የቤተሰብ ልማዶችን ለልጆች ለማስተዋወቅ ከቤተሰብ ሕይወት ተዛማጅ ርዕሶችን በእቃ የእቃ ጨዋታ መልክ ፊልሞችን አዘጋጅቻለሁ። መልካም እይታ!
ከራሴ ልምድ በመነሳት በተለያዩ የቤተሰብ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አስተያየት አቀርባለሁ::
ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉ::
Embed
Sledujte odběratele YouTube, zhlédnutí, porovnání tvůrců a milníky v reálném čase.
Videa
የቤተሰብ ጨዋታ - ካርታ - ማጅራት መቺ - ገጻተ ከለባት ጨዋታ በአማርኛ how to play Mafia, Werewolf card game in Amharic
Uploaded
225
zhlédnutí
3
Likes
1
Comments
About RealtimeSubCount.com
Sledujte odběratele YouTube, zhlédnutí, porovnání tvůrců a milníky v reálném čase.